/storage/photos/8/News linkall (1).png

16 May, 2024. Thu abubeker

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከ ዳሬ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመሆን የኢትዮ ሸማች ፕሮጀክት ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ከ ዳሬ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ በመሆን የኢትዮ ሸማች ፕሮጀክት ትግበራ ላይ ውይይት አደረገ።

Continue Reading
/storage/photos/8/News linkall.png

14 May, 2024. Tue Yabsra Tedla

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ ከ ዳሬስ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ እንዲሁም  ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በጋራ በመሆን ሸማቹን ህብረተሰብና የንግድ ተቋማትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ።

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ ከ ዳሬስ እና ስፓርክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ እንዲሁም  ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በጋራ በመሆን ሸማቹን ህብረተሰብና የንግድ ተቋማትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ኢትዮ ሸማች የተሰ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ።

Continue Reading
/storage/photos/8/Agreement (1).png

05 Feb, 2024. Mon Yabsra Tedla

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 ዓ.ም ሊንክ ኦል አ.ማ መቀመጫውን በኢንግሊዝ ሃገር ካደረገው ድርጅት ጋር ዉጤታማ የስራ ትውውቅ እና ውይይት አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 ዓ.ም ሊንክ ኦል አ.ማ መቀመጫውን በኢንግሊዝ ሃገር ካደረገው ድርጅት ጋር ዉጤታማ የስራ ትውውቅ እና ውይይት አድርጓል።

Continue Reading
/storage/photos/8/photo_2023-11-22_17-52-19.jpg

22 Nov, 2023. Wed Yabsra Tedla

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ በ 4ተኛዉ አገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ላደረግነዉ ተሳትፎ እና አስተዋፆ የምስጋና እና የእዉቅና ሰርተፊኬት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት  አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ሰለሞን ሶካ እጅ ተቀብለናል ።

ድርጅታችን ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ በ 4ተኛዉ አገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ላደረግነዉ ተሳትፎ እና አስተዋፆ የምስጋና እና የእዉቅና ሰርተፊኬት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት  አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ሰለሞን ሶካ እጅ ተቀብለናል ።

Continue Reading
/storage/photos/8/Agreement (6).png

11 Nov, 2023. Sat Yabsra Tedla

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ መቀመጫውን አትላንታ፣ጂዮርጂያ ከሚገኘው ድርጅት ጋር በጋራ የሚያሰራቸውን የአውትሶርሲንግ (Outsourcing) ስራ ስምምነት ተፈራረሙ።

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ መቀመጫውን አትላንታ፣ጂዮርጂያ ከሚገኘው ድርጅት ጋር በጋራ የሚያሰራቸውን የአውትሶርሲንግ (Outsourcing) ስራ ስምምነት ተፈራረሙ።

Continue Reading
/storage/photos/8/Training EFP by Link All (1).png

02 Nov, 2023. Thu Yabsra Tedla

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና (Capacity Building Training) ሰጠ።

ሊንክ ኦል ቴክኖሎጂ አ.ማ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና (Capacity Building Training) ሰጠ።

Continue Reading
/storage/photos/8/Agreement (5).png

25 Oct, 2023. Wed Yabsra Tedla

African startups award event

African startups award event

Continue Reading
/storage/photos/8/Agreement (3).png

13 Oct, 2023. Fri Yabsra Tedla

የ PDR ሆቴል ዲጂታል ሪከርድ ሲስተም አተገባበር እና ሂደት ላይ ሊንክ ኦል አ.ማ ከ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር የመጀመሪያ ዙር የፕሮጀክት አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።

የ PDR ሆቴል ዲጂታል ሪከርድ ሲስተም አተገባበር እና ሂደት ላይ ሊንክ ኦል አ.ማ ከ ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር የመጀመሪያ ዙር የፕሮጀክት አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።

Continue Reading
/storage/photos/8/photo_2023-10-12_14-46-43.jpg

12 Oct, 2023. Thu Yabsra Tedla

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 ዓ.ም ሊንክ ኦል አ.ማ ከቻይናዉ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት ሁዋዌ (HUAWEI) ጋር ዉጤታማ የቅድመ ትብብር የስራ ትውውቅ እና ውይይት አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 ዓ.ም ሊንክ ኦል አ.ማ ከቻይናዉ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት ሁዋዌ (HUAWEI) ጋር ዉጤታማ የቅድመ ትብብር የስራ ትውውቅ እና ውይይት አድርጓል። በቅድመ ስራ ውይይቱም ከሁዋዌ ተወካይ እና የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ሃላፊ ጂያን ሉንግ ጋር በቀጣይ የሁለትዮሽ ስራዎችን ክላውድ ኮምፒዩቲንግ እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ስራዎች ላይ ለመስራት እንዲሁም ቀጣይ ሰፊ የትግበራ እቅዶችን መሬት ላይ ለማውረድ የሚያስችል የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል ።

Continue Reading

Subscribe to our newsletter